ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ምድቧን የማለፍ እድል አላት ?

ሀገራችን ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዋንጫ ምድቧን የማለፍ እድል አላት ?

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በምድብ ሀ ሦስተኛ የጨዋታ መርሐ ግብር ከቡርኪና ፋሶ አቻው ጋር ዛሬ ምሸት 1 ሰዓት ላይ በባፎሳም ስታዲየም ያካሂዳል።

ለመሆኑ ሀገራችን ኢትዮጵያ ምድቧን የማለፍ እድል አላት ? ትላንት መግለጫ የሰጡት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ተከታዩን ተናግረዋል ፦

” ሁለት ቡድኖች በቀጥታ ከምድቡ ያልፋሉ። ጥሩ ሶስተኛ ሆኖ የሚያልፍም ይኖራል።

ጨዋታውን ማሸነፍ በሌሎች ውጤት ላይ የሚወሰን ቢሆንም የመጀመርያው ነገር ጨዋታውን ማሸነፍ ነው።

የማለፍ ጉዳይ በቀጣይ የሌሎች ውጤትን ተመርኩዞ ነው የሚወሰነው።

ከዚህ ባሻገር በቡድናችን ላይ ችግሮች ተመልክተናል ፤ በተለይ በአእምሮው ረገድ። በዛ ላይ ከሰራን ፣ ባለን ነገር ላይ እምነት ካለን እና እህንንም ወደ ተጫዋቾቹ ማስረፅ ከቻልን ማድረግ እንደምንችል አምናለሁ። እድሉ አለን ፤ እንደምናሳካም አምናለሁ። “

Breaking News
Daily Feta Posts

Recent post

Ethiopian Movies

Other Post