ምርጥ 10 ተቀበል

1. አንድ ሎሚ🍈 15 ብር ገባ ። ከዚህ በኋላ 50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ሳይሆን ሀብቱ ነው ።
2. ያገቡ ሴቶች ዩኒፎርም ይልበሱልን
3. እኩዮቼ በኮንቴነር ዕቃ አስጭነው ” ጅቡቲ ደረሠ ? ዱከም ደረሠ ? ” ይላሉ እኔ እዚህ ቁጭ ብዬ ” ላይኬ ስንት ደረሠ ? ” እያልኩ ስቆጥር እውላለሁ😜🤣
4. ፖስቶቼ ላይ የላይክ እጥረት ሳይ ቀባሪ ያጣው ያህል ይሰማኛል
5. ያለ ሴት🙎 ምን ያደርጋል ቤት 🏠
6. በቃ እንደድሮ ቺኮችን ዝናብ አስጠልይኝ ብሎ መጠጋት ቀረ ……. ምን ታክላለች የምትይዟት ጥላ☂️
7. ለ500 ብር ዶሮ የ750 ብር ዘይት 🤔🤔
8. ወደ ባንኩ ጠጋ ስል ዘበኛው ተንደርድሮ ሲስተም የለም … #ኧረ_አባቱ_ዝናብ_ልጠለል_ነው
9. አሁን እንዴት አርጌ ነው ስጋ ወጥ ያለ ስጋ መስራት የምችለው🤔🤔
10. አንዱ በጩቤ🔪 ተወግቶ ሄዶ ታይፎድ እና ታይፈስ ነው ተብሎ ተመለሰ😜🤣😄

Celebrity News
Daily Feta Posts

Recent post