ትልቅ መልዕክት በተለይ ለሴቶች

🚺🚺 #ትልቅ መልዕክት በተለይ ለሴቶች 🚺🚺


✅✅‼ ልጅቷ ተወልዳ ያደገችው ደቡብ ክልል ውስጥ ነው ። የምትሰራው እንደሁሉም እህቶቻችን በስደት አለም በሰው ሀገር ነው ። ይህ በእንዲህ እያለ 3 አመት ሆኗታል ። ሀገር ለመመለስ 1 አመት ነው የቀራት ። በዛች በቀረቻት አንድ አመት ከአንድ ልጅ ጋር በ#FB ተዋውቃ ፍቅር ጀመረች ። በጣም ወደደችው እሱም እደሚወዳት ይነግራታል ። 5 ወር ያህል አብረው ቆይተው ይደዋወላሉ ሀሳብ ይለዋወጣሉ ፎቷቸውን ይላላካሉ ።
✅✅‼ ልጁ ድምፁ ፣ የሚጠቀማቸው ቃላቶች !! በቃ ሁሉ ነገሩ ለየት ያለ ነው ። ልጅቷ ድምፁን ሳትሰማ ከዋለች ለሷ ከባድ ነው ። ይሁን እንጂ አንድም ቀን ሙሉ ሰውነቱን አይታው ስለማታውቅ ፎቶ ሲልክላት ከአንገቱ በላይ ነው ነገሩ ግራ ቢገባትም ግንኙነቷን ላለማቆም ወስና ተነሳች ።
✅✅‼ ልጅ አንድ ቀን ጥዋት ላይ ደውሎ ትወጂኛለሽ አላት
✅✅‼ ልጅቷ አዎ ለዘላለም እወድሃለው ብላ መለሰችለት
✅✅‼ ልጅ ምንም ነገር ብታይብኝ አትተይኝም አላት
✅✅‼ ልጅቷ አዎ አለች ልቧም ተረበሸ
✅✅‼ ልጅ ትንሽ ቆይቶ የኔ ውድ እኔ መሄድ አልችልም ሁለቱም እግሬ በሽተኛ ነው አላት ልጅቷ በዛን ሰዓት ሰማይ ወይ ምድር ቢውጣት ደስተኛ ነበረች 😭
✅✅‼ ከድንጋጤዋ የተነሳ “እእእእእ ትድናለህ አንድ ቀን ብላ ስልኩን ዘጋች ። በዚህ ሀሳብ ውስጥ 3 ወር ቆይታ አንድ ነገር ወሰነች ። ልጁን የፈጠረው እግዚአብሔር መልሶ ሊፈውሰውና ሊያድነው ይችላል በዚህ ሰበብ አልለየውም ብላ እራሷን አሳመነች ። ከ1 ሳምንት በኋላ ወደ ሀገር ለመግባት ተነሳች ። ማየት እንደምትፈልግና በምንም ምክንያት እሱን ማጣት እደማትፈልግ ነገረችው ። ልጁም ደስ አለው ልጅቷም ሀገር ገባች ልክ እደገባች ቤተሰቦቿን ትታ ልጁ ወደነገራት ቤት ነበር የሄደችው ።
✅✅‼ ስትሄድ ማለትም በነገራት ቦታ ስትደርስ ቤቱ ልክ የሰርግ ቤት ነው የሚመስለው ጊቢው በአበባ ፣ በሰው ፣ በተለያዮ ነገሮች አሸብርቋዋል “ያ ፍቅረኛዋም እግሮቹ የማይሰሩት ዝንጥ ያለ ሱፍ ለብሶ ነይ ብሎ እቅፎ አፈቅርሻለው “ፍቅርሽ የእውነትና የዘላለም መሆኑን ተረዳው እኔ ግን በሽተኛ አይደለውም ቆሜ መሄድ እችላለው አንቺን ለመገመት ያደረኩት ነው አላት ። ልጅቷ በደስታ እኔ እውነት ቢሆንም ላልተውህ ወስኜ ነበር የመጣሁት አለችው እደምትማሩበት ተስፋ አደርጋለው !!!!!
✅✅‼ #ወዳጆቼ #ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ❤
✅✅‼ ፌስቡክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ እንጠቀም ፡፡ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን ነገር እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡
✅✅‼ ስለዚህ አንተም ይህ አሁን ያነበብከው መጣጥፍ ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኘሀው የእርስዎ ዘመዶችህ እንዲያነቡትና ትምህርት እንዲወስዱ ዘንድ ሼር ያድርጉላቸው።

Celebrity News
Daily Feta Posts

Recent post

Daily Feta

Other Post