ውሀ በመጠጣትዎ ብቻ ሊከላከሏቸው የሚችሏቸውን በሽታዎች ያውቃሉ?

 

ማንኛውም ሰው በቀን ከ2 ሊትር ጀምሮ ንጹህ ውሀ መጠጣት የሚችል ከሆነ የሚከተሉትን በሽታዎች መከላከል ይችላል፡-

  • የጨጓራ በሽታ
  • የኩላሊት ጠጠር
  • የሽንት ቱቦ ኢንፌክሽን
  • አላስፈላጊ የሰውነት ውፍረት
  • የቆዳ መድረቅ
  • ቃር
  • የራስ ምታት
  • የሆድ ድርቀት
  • የፊንጢጣ ኪንታሮት

ስለሆነም በቀን ውሏችን ውስጥ በተቻለ መጠን ስራዬ ብለን ንጹህ ውሀ የመጠጣት ልምድ ሊኖረን ይገባል፡፡

Celebrity News
Daily Feta Posts

Recent post

Daily Feta

Other Post