የሳምንቱ ምርጥ 10

1. በቃ እንደድሮ ቺኮችን ዝናብ አስጠልይኝ ብሎ መጠጋት ቀረ ……… ምን ታክላለች የምትይዟት ጥላ☂️
2. ጓዶች 5L ዘይት ገዝቼ ልንፈራረም ውልና ማስረጃ በመሄድ ላይ ነን፡፡
3. አከራዬ ቤቴን ሊያፀዱልኝ ነው መሰለኝ እቃዎቼን በሙሉ ውጪ አርገውታል የሁለት ወር አለመክፈሌ ሳያንስ አቤት ደግነት🤔
4. ሚስቱን በቃኝ ብሎ በፈታት በሳምንቱ አባቷ አስር ሚሊዮን ብር አውርሰዋት ሞቱ አቶ ባል ምን ብሎ ቢደውል ጥሩ ነው…. 📞 #ካንቺ_አርግዣለው 😜🤣🤣
5. የ ዛሬ 2 ወር ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ የነበረኝን መቶ ብር እስካሁን አላጠፋሁትም… #አንዱሲል_ሰምቼው_ነው


6. ላገባት ነበርኮ “ልጃችንን ቆንጥጠን ነው ማሳደግ ያለብን እላታለው ጥፍሬ ይነቀልብኛል” አላለችም ዘጋችኝ ዘጋችኝ
7. የስልኩን ሚሞሪ ካርድ ከለውዝ ጋር ተሳስቶ የቃመ ጀለሳችን ለሊቱን ሙሉ ሲዘፍን አደረ። 🌿አይ #በ_ር_ጫ
8. ነገረኛ ገዢ የሞባይል ካርድ ገዝቶ በፔስታል አርግልኝ ይላል😃😀😃
9. 👤የ70 ብር ፓንትህን ለማሳየት የ900 ብር ሱሬህን👖 ዝቅ አታርግ 🙈🙉🙊
10. “ካርድ ሙላልኝ” የሚሉ ሰዎች ድንገት ፈጣሪ መኪና ቢሰጣቸው “ነዳጅ ሙላልኝ” ማለታቸው አይቀርም😜🤣

Breaking News
Daily Feta Posts

Recent post

Ethiopian Movies

Other Post