የአሜሪካ ወታደራዊ አቅም ምን ያህል ነው?

በዓለም በወታደራዊ ኃይላቸው ኃያላን ተብለው በቀዳሚነት የተቀመጡት አሜሪካ፣ ሩሲያ፣ ቻይና፣ ሕንድ፣ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ ከአንድ አስከ ስድስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

አሜሪካን እንመልከት

 

 

·        አጠቃላይ በጀት 610 ቢሊዮን ዶላር

·        በስራ ላይ ያሉ ወታደሮች 1 281 900

·        ተጠባባዊ ወታደሮች 811000

·        ወታደር መሆን የሚችሉ 73 270 043

የምድር ኃይል

·        ታንክ 6 393

·        ብረት ለበስ ተዋጊ ተሸከርካሪ 41760

·        ቀላል መድፍ 3269

·        ራሳቸውን በራሳቸው በማዘዝ የሚተኩሱ ተሸከርካሪዎች 950

·        የሮኬት ትኳሾች 1197

አየር ኃይል

·        የጦር አውሮፕላን 12304

·        ተዋጊ ጄት 457

·        የተለያዩ ግልጋሎቶችን የሚሰጡ አውሮፕላኖች 2192

·        ተዋጊ አውሮፕላን 587

·        ሄሊኮፍተር 4889

ባህር ኃይል

·        የጦር መርከቦች 437

·        አውሮፕላን ተሸካሚ መርከቦች 20

·        አውዳሚ መርከቦች 85

·        ሰርጓጅ መርከቦች 71

የኒኩሊየር መሳሪያ 1600

Celebrity News
Daily Feta Posts

Recent post

Daily Feta

Other Post