39 ሰዎች ተነጥቀናል!

39 ሰዎች ተነጥቀናል ! #Ethiopia | በ24 ሰአት ብቻ በአማራ ክልል 39 ወገኖቻችንን በመኪና አደጋ አጥተናል ደቡብ ጎንደር እስቴ ወረዳ ሰውና እህል የጫነ አይሱዙ ተገልብጦ 12 ሰዎችን አጥናል። ምሥራቅ ጎጃም እነብሴ ሳር ምድር ወረዳ የተሽከርካሪዎች የእርስ በርስ መጋጨት 27 ሰዎች አልፈዋል።

Celebrity News
Daily Feta Posts

Recent post